ዜማ ሰማያት Zema Semayat
ዜማ ሰማያት Zema Semayat
  • 28
  • 6 833 404
🔵 ልጄን ማርልኝ | ዘማሪት አቦነሽ አድነው | አዲስ መዝሙር | Lejen Marlegn | Zemarit Abonesh Adinew | New Orthodox
ማቴ 15 :22
የዳዊት ልጅ፥ ማረኝ፤ ልጄን ጋኔን ክፉኛ ይዞአታል፡ ብላ ጮኸች።
ልጄን ማርልኝ | ዘማሪት አቦነሽ አድነው | አዲስ መዝሙር | Lejen Marlegn | Zemarit Abonesh Adinew | ግጥም :- ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
ዜማ :- ሊቀ ልሣናት ቸርነት ሠናይ | ድምጽ ቀረፃ ፣ ሐዲስ ዲጅታል
ቪዲዮ ቀረጻና ኤዲቲንግ ፣ ኢዮብ ፒክቸርስ
Переглядів: 3 557

Відео

መንፈስ ቅዱስ | አዲስ ዝማሬ | Menfes Kidus | ዘማሪ ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ | Dn Zelalem Zegola ግጥም ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ
Переглядів 1,1 тис.16 годин тому
መንፈስ ቅዱስ | ዘማሪ ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ ግጥም ዲ/ን መኩሪያ ጉግሳ ዜማ ዲ/ን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ክራር ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) መሰንቆ እንዳልካቸው አዱኛ ዋሽንት ስምዖን አረጋይ ድምጽ አጃቢ ዘማሪ ዲ ቡሩክ ይብራሕ ዘማሪ ዲ ፍቅረሥላሴ ሙሉ ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግና ማስተሪንግ ዘጎላ ሬከርድስ እንግሊዝኛ ትርጉም ትርሲተ ድንግል መንፈስ ቅዱስ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕሌነ ወረደ በአምሳለ እሳት ከአረገ በኋላ ከኛ እንደተለየን በማርቆስ እናት ቤት በአንጾኪያ ነበርን መንፈስ ቅዱስ ወርዶ እስኪፈጸም ቃሉ በጾም ጸሎት ነበርን አሥሩን ቀን ሙሉ ወረደ መንፈስ ቅዱስ ላዕሌነ ወረደ በአምሳለ እሳት አንዲት ልብና ነፍስ አንዲት...
የትንሣኤው ብርሃን || ዘማሪት እሌኒ ደስታ | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024
Переглядів 3,2 тис.28 днів тому
የትንሣኤው ብርሃን || ዘማሪት እሌኒ ደስታ
ይቅርታ | Yikerta | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ | ዜማ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ | የእንግሊዘኛ ትርጉም ትርሲተ ድንግል
Переглядів 8 тис.Місяць тому
ይቅርታ | Yikerta | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ | ዜማ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ | የእንግሊዘኛ ትርጉም ትርሲተ ድንግል ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ ልበልህ ይቅርታ ኤሎሔ ኤሎሔ ልበልህ የኔ ጌታ እስካሁን ካለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ እስካሁን አለሁኝ በፍቅርህ ዝምታ አዝ.... አለፈኝ በከንቱ ዘመኔ በዋዛ በዚህ አለም ፍቅር ጌታየ በምኞት ደንዝዛ ጀንበሯ ዘቅዝቃ ቀኑ እየመሸ ነው አንቃኝ ሙሽራየ ጌታየ መቅረዜ ባዶ ነው ኦ እግዚኦ ማረኝ አምላኬ እለምንሀለሁ ፊትህ ተንበርክኬ አዝ..... ጥሪውን ሳልሰማ ጆሮየን ደፍኜ ለምጠፋው ዓለም ተሸነፍኩ በፍቅሯ መንኜ ብዙ ዘመን ርቄ አምላኬ ጠፍቻለሁና ከመንጋህ ቀላቅ...
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ | በበገና የተዘጋጀ መዝሙር | በመልዕክተ ዮሐንስ ራዕይ ዮሐንስና ወንጌለ ዮሐንስ
Переглядів 3 тис.Місяць тому
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ | በበገና የተዘጋጀ መዝሙር | በመልዕክተ ዮሐንስ ራዕይ ዮሐንስና ወንጌለ ዮሐንስ
ፈራሁ | Ferahu | በምልክት ቋንቋና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | የእንግሊዘኛ ትርጉም ትርሲተ ድንግል
Переглядів 219 тис.Місяць тому
ፈራሁ | Ferahu | በምልክት ቋንቋና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | የእንግሊዘኛ ትርጉም ትርሲተ ድንግል I fear I came late when the day was far spent Standing outside your temple I fear to enter Though you've accepted me not measuring my sin I'm unable to make a step burdened by my sin. The days of man's years are way too short How did the years gone by without me knowing You The world has swallowed up...
የተረሳው ችንካር | YETERESAW CHENKAR | ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ | ZEMARIT SISTER HIWOT TEFERI | አዲስ መዝሙር | 2024
Переглядів 19 тис.2 місяці тому
የተረሳው ችንካር | YETERESAW CHENKAR | ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈሪ | ZEMARIT SISTER HIWOT TEFERI | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024 የተረሳው ችንካር የባሪያ መልክ ይዘህ ከሰማያት ወርደህ ለሞት ስትታዘዝ በኛ መስቀል ወጥተህ ያ ሁሉ መከራህ እኛን መች አመመን አልገባንም ፍቅርህ ግዴታህ መሰለን ? ስለኛ የተናከው አንተ የህማም ሰው እንዲህ የወደድከን ምን አይተህብን ነው አያመንም እኛን የእግሮችህ ላይ ሳዶር ቆየን ከረሳነው የእጅህን አላዶር ይጮኃል ቀን በቀን የመስቀልህን ጣር ለኛ ግድ ያልሰጠን የተረሳው ችንካር አዝ ... ደምህን ስናክፋፋ መንግሥትህን ልንሸጥ ይገርማ...
ተኩላው ተነስቷል || ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ስንታየሁ ጌታቸው || ዜማ ሰማያት
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ተኩላው ተነስቷል || ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ስንታየሁ ጌታቸው || ዜማ ሰማያት
የአንድ ስንኝ ሚሊዮን እንባዎች | የፈራሁ የዝማሬ ስራና ቀጣይ የዜማ ሰማያት ስራዎች
Переглядів 25 тис.2 місяці тому
የአንድ ስንኝ ሚሊዮን እንባዎች | የፈራሁ የዝማሬ ስራና ቀጣይ የዜማ ሰማያት ስራዎች
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተሰቅለ ተሰቅለ | ዘማሪ ዲያቆን ታዬ ብርሃኑ | ግጥምና ዜማ መምህር ሲሳይ ወ/አረጋዊ | ዜማ ሰማያት
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ ተሰቅለ ተሰቅለ | ዘማሪ ዲያቆን ታዬ ብርሃኑ | ዜማ ሰማያት ዘጎላ ስቱዱዪ | ግጥምና ዜማ መምህር ሲሳይ ወ/አረጋዊ | መሳሪ ተጫዋቾች ዘውዱ ጌታቸው ፣ እንዳልካቸው አዱኛና ኤልያስ ፈቃዱ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አምላክ ተሰቀለ ሃሌ ሉያ ሕማም ተቀበለ ሃሌ ሉያ ቤዛ ሊሆን ለዓለም ተሰቀለ መድኃኔ ዓለም ሞትን ሊዘልፍ ችንካሩን ሊሰብር ክብሩን ትቶ መጣ ከምድር ተቀበለ ሕማም በፈቃዱ የሰውን ልጅ እንዲኹ በመውደዱ ሃሌ ሉያ ፟ ለሱራፌል ዘውድ ያቀዳጃቸው ለኪሩቤል ግርማ ያለብሳቸው የሾኽ አክሊል በራሱ አቀዳጁት ለመዘበት ግምዣን አለበሱት ሃሌ ሉያ ሁሉን በእጁ የያዘውን ያዙት የአምላክን ልጅ አምላክን አሰሩት ሲጎትቱት...
ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024
Переглядів 6 млн2 місяці тому
ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024 ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ | ዜማ አንተነህ ተክለማርያም | ስቱድዮ አሹ ስቱድዮ
ጾሙ ምን ጎደለው ዘማሪት እሌኒ ደስታ ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ ዜማ ዘውዱ ጌታቸው
Переглядів 16 тис.2 місяці тому
ስለ ምን ጾምን፥ አንተም አልተመለከትኸንም? ሰውነታችንንስ ስለ ምን አዋረድን፥ አንተም አላወቅህም ጾሙ ምን ጎደለው ? ካአባቶቻችን እንደሰማነው እንደተማርነው ከትውፊቱ ከመጻህፍቱ እንዳነበብነው ... እየጾምን ነው በነብያት በሐዋርያት እንደተሰበክነው በቆረንቶስ ገዳም ስትጾም እንዳየነው... እየጾምን ነው ታዲያ ... ዋጋችን የት አለ ? ጾሙ ምን ጎደለው ? ፊትህን ለማየት ወድቆ በጾም ጸሎት ማነው ያልከበረ ምህረትህ ደርሶት በቃልህ መጽሐፍ ተጽፎ ያየናቸው ክንድህን አይተዋል ዋጋ አለው ጾማቸው የኛ ምን ጎድሎት ነው ስንጾም የማታየን እንደ ኤልዛቤል ጾም ፣ ስለምን ተቆጠርን ? አዝ ... ሙሴ በጾመ ቀን አርባ ሌትና መአልት ...
ዘፈን ባቆምም ዘማሪ ልባል አይገባኝም || ክፍል
Переглядів 113 тис.3 місяці тому
ዘፈን ባቆምም ዘማሪ ልባል አይገባኝም || ክፍል
በዛወርቅ አስፋው ከዘፍን በይፋ ተለየች
Переглядів 62 тис.3 місяці тому
በዛወርቅ አስፋው ከዘፍን በይፋ ተለየች
ክብር ለሥላሴ || ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
Переглядів 9 тис.4 місяці тому
ክብር ለሥላሴ || ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ ሥላሴ ዓለማት በእግዚአብሔር ቃል ተዘጋጅ ፍጥረታት በሥላሴ ተፈጠሩ ከፍጥረት መካከል ያማከረው የለም ከሆነውም አንዳች ያለእርሱ አልሆነም ይሁን ሲል ሲናገር ሰማይ ተዘረጋ ምድርም በአፉ ቃል በውሃ ላይ ረጋ ብርሃንን ፈጥሮ ዓለሙን ያበራው ጨለማንም ሰርቶ ሌሊት ብሎ ጠራው ክብር ለሥላሴ ... ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ በሰማይ በምድር ምስጋናው ይፍሰስ አዝ.... በውሆች መካከል ጠፈር አደረገ ከፈላቸውና ህጉን ደነገገ የምድሪቱን ውሃ ባንድ ሰበሰበው መከማቻውንም ስሙን ባህር አለው ክብር ለሥላሴ ... አዝ .... ምድር ዘር እንድትሰጥ አንዲት ...
Zema Semayat || እንደተገለጠ እወቁ || ሊቀ ልሣናት ቀሲስ ብሩክ በየነ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
Переглядів 3 тис.4 місяці тому
Zema Semayat || እንደተገለጠ እወቁ || ሊቀ ልሣናት ቀሲስ ብሩክ በየነ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ
ኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊነቱን || ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ || ዜማ ሰማያት
Переглядів 4,7 тис.5 місяців тому
ኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊነቱን || ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ || ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሳ || ዜማ ሰማያት
የዝማሬ አገልግሎት በተለያየ ቋንቋ ለምን? || ዜማ ሰማያት
Переглядів 1,4 тис.5 місяців тому
የዝማሬ አገልግሎት በተለያየ ቋንቋ ለምን? || ዜማ ሰማያት
ከሺህ መዝሙራት ጀርባ ከዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ ዜማ ሰማያት ክፍል 2
Переглядів 3,5 тис.5 місяців тому
ከሺህ መዝሙራት ጀርባ ከዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ ዜማ ሰማያት ክፍል 2
ከሺህ መዝሙራት ጀርባ ll ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ || ዜማ ሰማያት ክፍል 1
Переглядів 6 тис.5 місяців тому
ከሺህ መዝሙራት ጀርባ ll ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ || ዜማ ሰማያት ክፍል 1
March 17, 2021
Переглядів 1,6 тис.3 роки тому
March 17, 2021
May 31, 2020
Переглядів 1,4 тис.4 роки тому
May 31, 2020
እንዲህ ነው ያገኛት
Переглядів 15 тис.4 роки тому
እንዲህ ነው ያገኛት
የኔና ያንተ ፍቅር
Переглядів 5 тис.4 роки тому
የኔና ያንተ ፍቅር
አንተነህ ያመምከኝ #አዲስ ግጥም#ዲያቆን መኩሪያ#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ#ካህናት#ምዕመናን
Переглядів 18 тис.4 роки тому
አንተነህ ያመምከኝ #አዲስ ግጥም#ዲያቆን መኩሪያ#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ#ካህናት#ምዕመናን
ዘርፌ ከቤተክርስቲያን ላይ ውረጂ
Переглядів 92 тис.5 років тому
ዘርፌ ከቤተክርስቲያን ላይ ውረጂ
ዝም በል /ምዕመናንን እንባ ያርጨ ግጥም
Переглядів 415 тис.6 років тому
ዝም በል /ምዕመናንን እንባ ያርጨ ግጥም

КОМЕНТАРІ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 хвилини тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @rebekazerefu2839
    @rebekazerefu2839 8 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelasfaw4470
    @rahelasfaw4470 21 хвилина тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 33 хвилини тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Годину тому

    Zemary melket yasemalen 😢🙏❤❤❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Годину тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእናታችን🙏🙏🙏

  • @AtheerAtheer-fd5ml
    @AtheerAtheer-fd5ml Годину тому

    ❤❤❤❤

  • @berhanegher4298
    @berhanegher4298 2 години тому

    ምህረቱ ይላከልን🙏ዝማሬ መላእከት ያሰማልን።

  • @ZemaritHaymanot-qb7ft
    @ZemaritHaymanot-qb7ft 2 години тому

    የኔ ውድ እህት እመብርሃን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 3 години тому

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @lishob2684
    @lishob2684 3 години тому

    ❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 години тому

    Egziabher Yeseteshn Yamare dmtsish ke giziawi alemawi zefen wetitesh enkan wede tesemto biwaL yemaytegebew ye egziabher mezmur Lemezemer abekash tadLesh 🤩😍💖👏👏👏

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 3 години тому

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብልህ ስለዛች ስጎበጠችው በልጆቿ ህመም እንቅልፍ ስላጣችው ስለተጎሳቆለችው እናቴ ብለህ እህት እና ወንድሜን ማርልኝ የዳዊት ልጅ ጌታዬ ማረኝ የአብርሀም ልጅ ጌታ ማረኝ

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 3 години тому

    የዳዊት ልጅ ጌታ ማረኝ🙏 የአብርሐም ልጅ ጌታ ማረኝ🙏

  • @user-jq4zo5nk8u
    @user-jq4zo5nk8u 5 годин тому

    🥺🥺😥😥😥😥😥🤲🤲🤲🤲

  • @brkti2123
    @brkti2123 5 годин тому

    እናቴ በእህቴ መታመም ምክንያት ያለው ህመሟ😢ቸሩ መድኃኔአለም ወላዲተ አምላክ የእናቶቻችንን እንባ ያብስልን ።

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 5 годин тому

    Amen abetu ye dawite leji geta maren😢😢😢

  • @seyfutikue9802
    @seyfutikue9802 5 годин тому

    Amen

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta 6 годин тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 6 годин тому

    በጣም የሚደንቅ ስራ የበዛወርቅን ስንል ይሄው ዛሬ ለአቦነሽን ለዚ ድንቅ ዝማሬ አበቃልን ፈጣሪ ክብሩን ይውስድ

  • @worku3723
    @worku3723 6 годин тому

    Yeker yebelen😂 zemare melaket yasemalen😂😂😂❤

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 6 годин тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪️⛪️⛪️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 7 годин тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልቦና ማስተዋሉን ጥበቡን ስጠን እባክህ ፈጣሪያችን አስበን

  • @abeba1
    @abeba1 7 годин тому

    የዳዊት ልጅ ጌታ ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭

  • @siouxfalls6673
    @siouxfalls6673 7 годин тому

    ተባረኪ

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p 7 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የዝማሬ ባለቤት ቸሩ መደኃኔዓለም ይቀበልላችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የዳዊት ልጅ ጌታ ሆይ ማረን 🙏❣️

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 годин тому

    እግዚአብሔር አብቱ ማረን😢😢😢ይቅር በለን❤❤😢😢አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-zd8gb5sw3l
    @user-zd8gb5sw3l 8 годин тому

    ❤❤❤

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial 8 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቢቲ

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m 8 годин тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይማረን በጠና ታመናል ፈውስን ይላክልን🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህት አለሜ🙏

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 8 годин тому

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 8 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx9my1ws2b
    @user-cx9my1ws2b 8 годин тому

    ቃለሂወት ያስማልን እናታችን

  • @user-ok2dt4wu6l
    @user-ok2dt4wu6l 9 годин тому

    Zimare melaekit yasemalin wud ehitachin, Girum misgana nw bewunetu edime ketenagar yadlilin!

  • @EliasWolde1234
    @EliasWolde1234 9 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💓

  • @hirut7396
    @hirut7396 11 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤የዳዊት ልጅ ጌታ ሆይ ማረን ምህረትህን አቅርብልን ✝️⛪️🙏🏻🙏🏻

  • @yitbarekbizunhe4106
    @yitbarekbizunhe4106 11 годин тому

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @firdawekmekonenbeyen1037
    @firdawekmekonenbeyen1037 11 годин тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @alazarFikaduWeldeet
    @alazarFikaduWeldeet 11 годин тому

    ተባረኪ

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 11 годин тому

    zemary melakt yasemalen ehtaye ❤❤❤

  • @abelbirhanu1
    @abelbirhanu1 11 годин тому

    በልጆቻቸው ለሚፈተኑ ሁሉ እግዚአብሔር የልባቸውን መሻት ፈፅሞ ያረጋጋቸው ማንም በልጁ አይፈተን 😭 🙏 ---------------- ታወቀኝ መንፈሴ ልቤ ተረጋጋ አምላኬ ቤዛዬ ወደኔ ሲጠጋ ይሰማኛል ዜማ ከቤቴም እልልታ ልጄ ስትዘምር ከአልጋዋ ተነስታ

  • @ShitayeMideksa
    @ShitayeMideksa 11 годин тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ❤❤❤

  • @YanetWerku
    @YanetWerku 16 годин тому

    Paymentun check laderg sel Ethiopian ePassport logo evisa Ethiopian Airlines Ethiopian Skylight Hotel Home Passport Appointment Requirements Passport Status About Contact Us Register Log In Check Passport status Error has occured while processing your request, please try again Endezi alegn

  • @rishant9980
    @rishant9980 20 годин тому

    ለኔ ነው እፍፍፍፍ ጎይታየይ ይቅረ በለለይ

  • @user-rx7dq7sm8h
    @user-rx7dq7sm8h 21 годину тому

    AMEN AMEN AMEN BAWENTU YEHUN YEDARAGELN

  • @FekerYelkale
    @FekerYelkale День тому

    GOOD ❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤GOOD

  • @YohannisTenesa
    @YohannisTenesa День тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ወንድማችን ዲ/ን መኩሪያ እውነት እንደዚህ አይነት ሰው ነበር ለቤተ ክርስትያን የሚያስፈልጋት አሁንም የምታገለግልበትን እድሜ እና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያቆይህ ስልክ ቁጥርህን አግቼ ብደውልልህ ደስ ይለኛል በርታልኝ እድሜ ከጤና ና ጋር ይስጥህ እወድሃለሁ ወንድሜ!!!!

  • @zebibtefera2401
    @zebibtefera2401 День тому

    ENE ALEKSALEHU LENE YEZEMERSHEW ESKEMESLEN TEBAREKE.

  • @user-rt4lh6rw5h
    @user-rt4lh6rw5h День тому

    Ewenet eyalekeskuge new yadametekut kaliyewet yasemalen

  • @AzuHalefom
    @AzuHalefom День тому

    Zimare melaekt yasemaln